የፋይናንስ አስተዳደር ጥበብና ሳይንስ

by መሳፍንት እጅጉ

ETB 349.00

Condition: Like new
Category: Business
Language: Amharic
Publication Year: 2026
Location: Addis Ababa (0918083150)
Description

አንድ ድርጅት ውጤታማ እንዲሆን ከተፈለገ ድርጅቱ ያሏትን ሀብቶች ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ
ሀብቱን ማስተዳደር አለበት :: ከነዚህም ሀብቶች መካከል በዋናነት ገንዘብ(ፋይናንስ) አንዱ ነው።
ይህንንም ሀብት ለተፈለገው ዓላማ በሳይንሳዊ መንገድ ለመጠቀም ግልጽ የሆነ የገንዘብ
አስተዳደር (የፋይናንሻል ማኔጅመንት) እውቀት ያስፈልጋል ። በዚህ ረገድ (አንጻር) ይህ መጽሐፍ
ሳይንሳዊ የፋይናንስ አስተዳደር (ፋይናንሻል ማኔጅመንት) የእውቀት ትጥቅን በማስታጠቅ
የድርጅቶችን የሀብት ብክነት እና ኪሳራን ያስወግዳል።”

Seller Information

Please login to view seller contact details.

Please login to view seller contact details.
Share
Please login to express interest in this book.