Book Reviews

Honest community reviews — discover your next great read.

1 Reviews 1 Reviewers 1 Books

1 review found

Yetetelaw Endaltetela : የተጠላው እንዳልተጠላ
by ዓለማየሁ ገላጋይ
የተጠላው እንዳልተጠላ፣ የያዘው መንገድ

አለማየሁ ገላጋይ (የእኔን ምስክርነት የማይሻ) ጎበዝ ደራሲ ነው። ለስነፅሁፍ ራሱን አሳልፎ ሰጥቷል። ተፈትኗል፣ ዋጋ ከፍሏል፣ በዚያውም ልክ ብዙዎቹ ያልታደሉትን መከበርና ተቀባይነትንም አግኝቷል። አሌክስ ሲናገር ጆሮዎች ሁሉ ይከፈታሉ። ንግግሩ በራሱ በዜማ የታጀበ ነውና የአድማጭን ቀልብ ይገዛል። በየጊዜው አዳዳስ ሃ

Geremew Tsegaw · Mar 28, 2026 2 0
Write a Review