''ሰው ተስፋውን አምኖ፣ምናቡን ተማምኖ
ገነቱን ቢፈጥርም፣ማረፊያ አለኝ ብሎ
ለመሞት አይደፍርም።
አጀብ አፈጣጠር!
አንዳንዴ ለማመን፣ አንዳንዴ ለመጠርጠር
አንዴ ጋን ለመሆን ፣ አንዳንድ `ዜ ጠጠር
ምን ሀሳብ ቢግቱት ፣ አእምሮ አይጠረቃም
አማኝ ነኝ ስላሉም ፣ ልብ አይረጋጋም
አንድ ፍልስፍና ፣ ለአንድ ሰው አይበቃም።''
( 📖 ''እንዲህ ያለም የለ!'' ፣ ሀብታሙ ሀደራ ፣ የግጥም መድብል )
Please login to view seller contact details.