''አለም በቃኝ ብለው በሰው ብዛት ልትፈነዳ በደረሰችበት ጊዜ ነበር ታሜ ወደ ቀጠሮ የመጡት። አለም በቃኝ ያኔ በእስረኞች ጢቅ ብላ ሞልታ በመወጠሯ፣ የግድ ወደ ውጭ መፍሰስ ሊያስፈልጋት ሆነ። ሌሎችም ክፍሎች እንዲሁ ከልክ በላይ ሞልተዋልና፣ በአፋጣኝ አዳዲስ ቤቶች እንዲሰሩ ተባለ። በትዕዛዙ መሰረት፣ ሁለት ታላላቅ የቆርቆሮ አዳራሾች ተሰርተው፣ ዘጠኝ የነበረው የቀጠሮ ክልል፣ 10ኛ እና 11ኛ የሚዛመዱ ልጆች፣ ሞቶችና ኮሜቴዎች ሲቀሩ፣ ሁሉም የፖለቲካ እስረኛ ከአለም በቃኝ እንዲወጣ ተባለና፣ እስረኛው በግዳጅ ጓዙን ጭኖ እየወጣ አዳዲሶቹ አዳራሾች፣ ቀጠሮ 10ኛ እና 11ኛ ቤቶች ውስጥ ተጠቀጠቀ።...
Please login to view seller contact details.