መታኖያ(Metanoia): የምለው ቃል ከግረክ ቋንቋ የመጣ ቃል ስሆን “ሜታ”(ለዉጥ) እና “ኖያ”(አዕምሮ ወይም አስተሳሰብ) ከምሉ ሁለት ቃላት የተዋቀረ ነው።ይህ ቃል የመጽሃፉን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ስለምገልጽ የመጽሃፉ ርዕስ ሆነው ተመርጧዋል።
ይህ መጽሃፍ የግል ለውጥ ዎትሮው እና በተለምዶ ከምናውቀው እሳቤ እጅግ የላቀ እንደሆነ ይጠቁማል ። እሱም አንድ ሰው ራሱንና የምኖርበትን አለም የምመለከትበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ የምለውጥ አድስ አስተሳሰብን፣አድስ ባህርን፣ ዜይበዎችን፣ከራሳችንና ከሰዎች ጋር የምኖረንን መስተጋብር በተመለከተ ሥር ነቀል የአስተሳሰብ ለዉጥ እንደሆነ ያስተምራል።
Please login to view seller contact details.