የመጽሐፉ ርዕስ፡ “የሕይወት ለውጥ”
ደራሲ፡ ናፊል አብዱልቃድር (Nafil Abdulkadir)
ይህ መጽሐፍ በሕይወታችን ውስጥ አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት፣ ራሳችንን ለማሻሻል እና ስኬታማ ለመሆን የሚያግዙ ጠቃሚ ምክሮችንና መንገዶችን የያዘ ነው። በእለት ተእለት ሕይወታችን የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች እንዴት ወደ መልካም አጋጣሚ መለወጥ እንደምንችል የሚያሳይ ድንቅ የህይወት መመሪያ ነው። ለውጥን ከውስጥ ለመጀመር የሚፈልግ እያንዳንዱ ሰው ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ ነው!
Please login to view seller contact details.