መጽሐፉ የያዛቸው ዋና ዋና ትምህርቶች
1ኛ. የዓለም ቤዛ ዛሬ ተወለደ» ብሎ የክርስቶስን ቤዛነት የነገረን ቅዱስ ያሬድ «ቤዛ የምትሆን ቅድስት እናቱን ይላክላችሁ» ሲል የዓለም ቤዛ ክርስቶስ መሆኑ ጠፍቶት ነውን?
2ኛ.ሙሴ የእስራኤል ዘሥጋ በዛ ከተባለ ድንግል ማርያም የእስራኤል ዘነፍስ ቤዛ አትባልምን?
3ኛ ሰሎሞን እንደሚል ገንዘብ የሰው ቤዛ ከሆነ ድንግል ማርያም ቤዛችን አትሆንምን?
4ኛ.ድንግል ማርያምን መድኃኒተ ዓለም ማለት የክርስቶስን አዳኝነት ይጋርዳልን?
5ኛ ቅዱስ ጳውሎስ ክርስቶስን በመስበኩ አዳኝ ከተባለ ክርስቶስን የወለደች ድንግል ማርያም አዳኝ አትባልምን?
6ኛ.የምድር ነገዶች በአብርሃም ከተባረኩ በድንግል ማርያም ምን ያህል ይባረኩ ይሆን?የሚሉትና የመሳሰሉት ናቸው።
Please login to view seller contact details.