ድጅታል ገበያ ለስራ ፈላጊ ወጣቶች

ETB 399.00

Condition: New
Category: Textbooks
Language: English
Publication Year: 2026
Location: Dessie (Haik)
Description

አጭር መግለጫ

ድጅታል ገበያ ለሥራ ፈላጊ ወጣት በዲጂታል ዓለም ሥራ፣ ገቢ እና የራስ-ሥራ ዕድል ለመፍጠር ለሚፈልጉ ወጣቶች የተዘጋጀ ተግባራዊ መመሪያ ነው። መጽሐፉ ከዲጂታል ገበያ መሠረታዊ ግንዛቤ ጀምሮ Freelancing፣ Digital Marketing፣ Content Creation፣ E-Commerce፣ AI እና የዲጂታል ገቢ አስተዳደርን ያካትታል።

ሙሉ መግለጫ

ዛሬ ሥራ መፈለግ ከቢሮ በር ወደ በር መሄድ ብቻ አይደለም። የዲጂታል ዓለም ክህሎትዎን በኢንተርኔት ለማሳየት፣ ደንበኞችን በርቀት ለማግኘት፣ ዲጂታል ምርቶችን ለመፍጠር እና የግል ብራንድ ለመገንባት አዳዲስ ዕድሎችን ከፍቷል።

ይህ መጽሐፍ የዲጂታል ገበያን ምንነት፣ ዲጂታል አስተሳሰብን፣ የዲጂታል ክህሎት ምርጫን፣ ኦንላይን ሥራንና Freelancingን፣ የኦንላይን ሥራ መድረኮችን፣ CV/Portfolio/Personal Brandን፣ ደንበኛ ማፈላለግና ማሳመንን፣ Digital Marketingን፣ Content Creationን፣ Social Mediaን፣ E-Commerceን፣ Digital Productsን፣ AIን እና የወደፊት የሥራ ዓለምን ያቀርባል።

የመጽሐፉ ዋና መልዕክት፦
“የሚፈልጉትን ሥራ ብቻ አይጠብቁ፤ በዲጂታል ዓለም የራስዎን ዕድል ይፍጠሩ!”

Marketplace

Seller Information

Please login to view seller contact details.

Please login to view seller contact details.
Share
Please login to express interest in this book.
Get it on Google Play