በ15ኛዉ ክፍለ ዘመን የነበረዉን የሃይማኖት እና የፖለቲካ ስርዓት የሚያሳይ እንዲሁም አባ እስጢፋኖስ የሚባል መነኩሴ ለስዕል መሰገድ የለበትም ብሎ በመቃወሙ በንጉሱ ምን ያክል እርሱ እና ተከታዮቹ እንደተሰቃዩ የሚዘግብ የታሪክ መፅሐፍ ነዉ ።
Please login to view seller contact details.