THE NEXT CHAPTER STARTS HERE

Discover it first. Make it yours.

Explore presales
!እኔ እና ?እኔ (ከራስ ጋር የተደረገ ጨዋታ)
Available for presale

!እኔ እና ?እኔ (ከራስ ጋር የተደረገ ጨዋታ)

PRESALE PRICE

ETB 500.00

Expected Publication:
October 24, 2026
Category:
Poetry
Language:
Amharic
Sold copies:
0

About the book

አንጋፋውን አርቲስት "እንኳን አደረሰህ!" እያልን፣ የመጽሐፉን ልዩ የቅድመ-ሽያጭ (Pre-order) በደስታ ጀምረናል!

✅ ጥቅምት 14 ቀን…2019 ዓ.ም
የአንጋፋው አርቲስት ሥዩም ተፈራ የ77ኛ ዓመት የልደት በዓል ነው!
ጸሐፊ ተውኔት፣ አዘጋጅ፣ መምህር፣ ድንቅ ተዋናይና አንጀት አርስ ገጣሚ ነው።
በዘመናት የሕይወት ተሞክሮውና በጥልቅ የሐሳብ ብስለት የተቃኘ፤ አምስተኛ መጽሐፉን በልደት ቀኑ ይዞ እየመጣ ነው።
አምስት ትንታግ ገጣሚያን መጽሐፉ ላይ አስተያየት ሰጥተውበታል።

Get it on Google Play