እንዳለጌታ ከበደ(ዶ/ር) ማናቸው?
ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ተወልዶ ያደገው በጉራጌ ዞን በምትገኘው ውቧ ወልቂጤ ከተማ ውስጥ ነው። የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርቱን በራስ ዘሥላሴ፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በጎሮ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠናቋል። ለኪነ-ጥበብና ለ
ReadBooks, PDFs, audio, posts and resources on Waka Books
Browse marketplace listings, catalog titles, PDFs, audio, posts and public resources.
