Browse authors
አዳም ረታ
Books, PDFs, audio, posts and resources on Waka Books
21 books
About
አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል።
Works & related content
Browse marketplace listings, catalog titles, PDFs, audio, posts and public resources.
Books
Books from authors
Resources
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ:- በቴዎድሮስ ገብሬ (ተባባሪ ፕሮፌሰር)
ዋልያ መጻሕፍት · Addis Ababa
Lecture
Featured author
Posts
አዳም ረታ
አዳም ረታ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ዓለም ውስጥ የትርክት ጥበባችንን መልክና ቅርፅ ሙሉ በሙሉ የቀየረ፣ የራሱን አዲስና የተለየ የፈጠራ ጎዳና የቀደደ ብቸኛ እና አንጋፋ ደራሲ ነው። አብዛኞቹ የሀገራችን ደራሲያን ታሪካቸውን ከመጀመሪያው ይዘው ወደ
Yonas HailemarkosOct 15, 2026
Read








