የአሁኒቷ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ሁነት

ETB 200.00

Condition: New
Category: History
Language: Amharic
Edition: 1st Edition
Publication Year: 2026
Location: Gondar (Gondar Ethiopia)
Description

ስለ መፀሀፉ አጠቃላይ ማባራሪያ ይህ መፀሐፍ በኢትዮጵያ ዘመናዊና አሁናዊ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ሁነትን የገለፀና የተነተነ አዲስና ያልተደለመደ የታሪክ ዘገባን የአፃፃፍ ዘዴን የተከተለ የአገሪቱን አጠቃላይ ታሪክም በጨረፍታ በወፍ በረር በመቃጥኘት ዋና ትኩረቱን በዘመናዊ ኢትዮጵያ ወይም በአሁኒቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ከአጤ ቴዎድሮስ በመነሳት ያለውን ያላቋረጠ የመንግስትና የህዝብ ታሪክንና ፖለቲካዊ ውጣ ወረዶችን የብሄረ ብሄረሰቦችን የመብትና የነፃነት ተጋድሎም በአገሪቱ ውስጥ የተካሄዱትን የመብት ጥያቄዎችንም በሚገባ ለመተንተን የቻለ የኢትዮጵያን የወስጥና የወጭ ጥገና ኃይሎችን ሴራና ሸፍጥ በሚገባውና በተገቢው ቦታ ለመተንተን ጥረት ያደረገ ወቅታዊና ታሪካዊ መፀሐፍ ነው፡፡

Marketplace

Seller Information

Please login to view seller contact details.

Please login to view seller contact details.
Share
Please login to express interest in this book.
Get it on Google Play