''1937 ዓ.ም
በዝዋይ ገዳም ከሚገኘው ጥንታዊ የብራና መጽሐፍ ላይ የመጀመሪያ ገጽ ተነጥሎ ማንነቱ ባልታወቀ ሰው ተወሰደ። ይህ የብራና ቅጠል በርካታ ምሥጢራትን የያዘ ቢሆንም እስካሁን ድረስ የት እንዳለ እና በምን ዐይነት ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነገር የለም።
በዚያው ዓመት ሦስት መቶ ሰዎችን መያዝ የሚችል መቃብር አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኝ ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ሥር ተገነባ። በላዩም 'በዛቲ ደብር በዘይዜምሩ ባቲ ሠለስቱ አዕዋፍ ቀዳማዊት እም ትሁብ መድኃኒተ በእዴሃ ዘደጋም' የሚል ጽሑፍ ተጽፎበታል።
ከእነዚህ ክስተቶች ጀርባ ያለውን ምሥጢር ለማወቅ የተለያዩ ሙከራዎች ቢደረጉም እስካሁን የተሟላ ትርጉም የሚሰጥ መረጃ ማግኘት አልተቻለም።''
Please login to view seller contact details.