ይድረስ ለባለታሪኩ

by ተስፋዬ መኮንን

Negotiable

Price is negotiable
Condition: Good
Category: Non-Fiction
Language: Amharic
Publication Year: 1985
Location: Addis Ababa (4 Kilo)
Description

"...ሀገራችን ኢትዮጵያ እንኳን የብሔረሰቦቿን የአመለካከት ድንበር አቋርጦ በማለፍ የሕዝቦቿን አመኔታ ሊያገኝ የቻለ ሀቀኛ መፍጠር ቀርቶ ለተወለደበት ብሔረሰብም  ለመቆም የቻለ ሀቀኛ የህዝብ ሰው መፍጠር አልቻለችም።"

:
<<በህዝባችን ፊት ተሰባስበን ችግሮቻችንን ለመፍታት ችሎታው ያልነበረን የኢትዮጵያ ልጆች የኮሎኔል መንግስቱ የግድያ ጎረኖ ውስጥ ለመጨረሻ ጊዜ ተገናኘን።

ሁላችንም በተዘዋዋሪ መንገድና ሀላፊነት በጎደለው ሁኔታ ሲበዛ ለድርጅት ሲያንስ ለግል የሥልጣን ሽኩቻ ስንባላ ለዚያው ተመሳሳይ አላማ የቆሙት ኮ/መንግሥቱ በአሸናፊነት ሊበሉን በአንድ ቦታ አሰባስበውን ተገናኘን። ክቡር በሆኑ የሕዝብ ጥያቄዎች ላይ ካደረስነው በደል አንፃር ከዚህ የበለጠ ምን የታሪክ ፍርድ ይኖራል?>>

Seller Information

Please login to view seller contact details.

Please login to view seller contact details.
Share
Please login to express interest in this book.