ሌቱም አይነጋልኝ

Negotiable

Price is negotiable
Condition: Good
Category: Fiction
Language: Amharic
Publication Year: 1999
Location: Addis Ababa (4 Kilo)
Description

  "ትንሽ ብታስብበት መብላት እጅግ የሚያሳፍር ተግባር ነው።ቄራ ውረድና  አንድ ሰአት ያህል አስተውል ።   በሬውን አንገቱን ገዝግዘው ሲያርዱት ቆዳውን ሲገፉት ብልቱን ሲለያዩት ፈርሱን ሲጎለጉሉት ተመልከት።   ሆቴል ግባና አይንህን ጨፍነህ ህዝቡ ሲያኝክ አጥንት ሲቆረጣጥም ስማ ።

አክ!   ምን አይነት መጨማለቅ ይሄ ሁሉ ያችን የግማት ስልቻ ለመሙላት ቀበቶህን ባጠበቅክ ቁጥር ፈርስ እንደሚጨፈልቅ አስበህበታል?
ልክ የጎለጎሉትን የበሬውን ፈርስ የሚመስል ።
ለመሆኑ በሬውን ሲያርዱት  በስመ አብ  ብለው ሲጀምሩ አይገርምህም?   እኔ በበኩሌ ይህን በስመ አብ ብሎ ማረድ የጀመረው ቀልደኛ ቄስ ነው እላለሁ ቀልድ ካልሆነ እንዴት የአብን ፍጡር  በአብ ስም   ትገድለዋለህ?"

Marketplace

Seller Information

Please login to view seller contact details.

Please login to view seller contact details.
Share
Please login to express interest in this book.
Get it on Google Play