ይህ መጽሐፍ - በመቅደላ አምባ ላይ በአፄ ቴዎድሮስ ታስረው የነበሩት ፥ በኋላ ላይ እንግሊዝ መንግስት ያስፈታቸው ዶክተር ሄነሪ ብላንክ የፃፉት የእስር ማስታወሻቸው ነው። በአማርኛ ''የእስሥራት ዘመን ማስታወሻ በአበሻ አገር'' በዳኘው ወልደሥላሴ ተተርጉሞ ታውቁታላችሁ...ሁለቱንም ከእኛ ዘንድ ያገኟቸዋል::
Please login to view seller contact details.