‹‹ሐሰተኛው በእምነት ሥም›› የሚባል መፅሀፍ ሲሆን ደራሲውም አለማየሁ ገላጋይ ነው፡፡ አለማየሁ የመጀመሪያው የልቦለድ ስራው የሆነውን ‹‹አጥቢያን›› ከፃፈ አስራ አምስት ዓመታት አልፈውታል፡፡ በነዚህ አስራ አምስት ዓመታት ውስጥ ከአጥቢያ በመቀጠል እነኩርቢትን፣ ቅበላን፣ ኢህአዴግን እከሳለሁ፣ የስብሐት ገ/እግዚአብሄር ሕይወትና ክህሎትን፣ መልክአ-ስብሐትን፣ የብርሃን ፈለጎችን፣ ወሪሳን፣ ኩርቢትን፣ በፍቅር ስምን፣ መለያየት ሞት ነውን፣ ታለ-በዕውነት ስምን፣ ወዘተ ...
‹‹ሐሰተኛው በእምነት ሥም››ም ከነዚሁ መፅሐፍቱ መካከል የሚገኝ ሲሆን ሐምሌ 2012 ዓ.ም. የታተመ ልብወለድ መፅሐፍ ነው፡፡ መፅሐፉ በ304 ገፆች ተከሽኖ በሁለት ክፍሎች ተዋቅሯል፡፡
Please login to view seller contact details.