📖 ''ያቺ ቀን ተረሳች'' ቅፅ 1 እና 2
ጸሐፊ - ሕይወት ሕዳሩ
የህትመት ዘመን - 1957 ዓ.ም
ስለመጽሐፉ - 5 ዓመት ስለዘለቀው የኢትዮ-ኢጣሊያን ጦርነት የሚዘግብ፥ በስደት ከኮርቱም ሆኖ ከአርበኞች ጋር ደብዳቤና መረጆች በሚጻጻፍ ሀገር ወዳድ ግለሰብ የተፃፈ የዘመን ማስታወሻ ነው። ፋሽስትም እንዴት እንደፈገፈገ እና (ብዙም ስለማይወጋው) ሊረዳ በመጣው እንግሊዝና የኢትዮጵያ አርበኞች ፀብም በአይነምስክርነት ያዳስሳል።
Please login to view seller contact details.