Honest community reviews — discover your next great read.
5 reviews found
❝የሌላ ሰማይ ኮከብ ❞ ~~~~~~~~~~~ √ የመጽሐፉ ርዕስ :- መጽሐፈ ሚርዳድ √ የመጽሐፉ ዘውግ :- ፍልስፍናዊ ልቦለድ √ የመጽሐፋ ደራሲ:- ሚካኤል ኔይሚ √ተርጓሚ :- ግሩም ተበጀ √ የገጽ ብዛት :- 249 √የኅትመት ዘመን :- 1948 ********* ❝በዓ
የመቃብር ላይ ጽሑፎችን ማንበብ እጅግ ያዝናናኝ ነበር ... እናም አንድ ወቅት ሰማይ ምድሩ የሚያሸረግድላቸው ታላላቅ የየዘርፋ ጀግኖችን መካነ መቃብር ስጎበኝ ህልቆ መሳፍርት ሃሳቦችና መደነቆች መላ አካላቴን ይመላዋል ።የሕይዎትን ጣፋጭ ትርጉም አጣጥማለሁ...የወጣቶቹን ቁንጅና እና አሟሟት እያየሁ በጥልቅ እመሰጣለሁ.
አዳም ረታ ታሪክን ከነገሥታት፣ ከመሪዎች፣ ማኅበረሰቡ ባበጀው ድልድል ውስጥ ‹ላዕላይ› ከሚባሉት ደረጃዎች አንጻር አያስመለክተንም። ታሪካዊ ከሚባሉ አጋጣሚዎች ውስጥ የተዘነጉትን ጥቃቅን የታሪክ ኹነተ-ደቂቅ (micro-events) ይመርጣል። ይወስዳል መንገድ ላይ … “ቀዳዳ” በተሰኘው ታሪክ ላይ ፍንዳታውን ከሚሞት ዘ
የመጽሐፍ ርእስ :- የብርሃን ጥሞና ገጣሚ:- ሳባ ሲሳይ ዘውግ :- የግጥም ስብስብ የገጽ ብዛት:- ፻፲፪ የታተመበት ዓ.ም:- ፳፻፲፰ ማቲው አርኖልድ የተባለ ገጣሚና የሥነ ጽሑፍ ባለሙያ "ሥነ ግጥም በእውነት እና ውበት ላይ የተመሰረተ የሕይወት ሂስ ነው።" ይላል። ከዚህ ሐሳብ በመነሳት ግጥምን መሄስ ማ
አለማየሁ ገላጋይ (የእኔን ምስክርነት የማይሻ) ጎበዝ ደራሲ ነው። ለስነፅሁፍ ራሱን አሳልፎ ሰጥቷል። ተፈትኗል፣ ዋጋ ከፍሏል፣ በዚያውም ልክ ብዙዎቹ ያልታደሉትን መከበርና ተቀባይነትንም አግኝቷል። አሌክስ ሲናገር ጆሮዎች ሁሉ ይከፈታሉ። ንግግሩ በራሱ በዜማ የታጀበ ነውና የአድማጭን ቀልብ ይገዛል። በየጊዜው አዳዳስ ሃ
Geremew Tsegaw
· Mar 28, 2026
3
0